ንስልጣን አይሞትናን!

ህዝቢ ትግራይ ንዓሰርተ ሸውዓተ ዓመታት ከም ውኻሪያ ኣብ ጉድጋድ፤ ዋና ከም ዘይብሉ አድጊ በርኻ ድማ መውዓሊኡን መሕደሪኡን በረኻ ዝገበረ ስለ ዝመረፆ ዘይኮነስ ከም ሰብ ተሪፉ ናይ ኣቕሓ ክብሪ ስለ ዝተነፍጎ ‘ዩ። ህዝቢ ትግራይ ትማሊ ንበረኻ ሃፅ አቢሊ ዘውፀኦ/ኢሉ ክወፅእ ዝገበሮ (ዘንፈፆ) ካሊእ ዘይኮነስ ናይ ፍትሒ፣ ናይ ነፃነት፣ ናይ ዲሞክራሲ ሕቶ ንምኻኑ ‘ውን ፈታውን ፀላእን ዝምስክርዎ ሓቂ ‘ዩ። ሎሚ ‘ውን እንተኾነ መልክዕ ናይቶም ኣብ ልዕሊ ሕዝቢ ግፍዕን በደልን ዘብፅሑ ዘለዉ ገዛእቲ ይፈለ ድ’ምበር ሕቶ ህዝቢ ትግራይ ትማሊ ብረት ኣልዒሊ ዝተቓለሶ ዝተፈለየ ሕቶ አይኮነ።

 • ሕቶ ህዝቢ ትግራይ ኣብ መሬተይ (ኣብ ዓደይ) ብሰላም ኣትዬ ብሰላም ናይ ምውፃእ መብተይ ይተሐለወለይ ‘ዩ ዝብል ዘሎ።
 • ሕቶ ህዝቢ ትግራይ እዚኣ በልኪ/እዚኣ በልካ እናተብሃልኩ ወግሐ ፀብሐ ማእሰርቲ ይኣኽለኒ ‘ዩ ዝብል ዘሎ።
 • ሕቶ ህዝቢ ትግራይ ድምጸይ ዘስመዓሉ መድረኽ ሃሉይኒ ሓሳባይ ብነፃነት ናይ ምግላፅ መሰለይ ይተሐለወለይ ‘ዩ ዝብል ዘሎ።
 • ሕቶ ሕዝቢ ትግራይ ከም ሓደ ሉኣላዊ ህዝቢ ብዝመሰለኒ ናይ ፖለቲካ መስመር ተሰሊፈ ኣብቲ አሎ እናተብሃለ ዝንገረሉ ሕገ መንግስቲ ዝተቕመጠ ረብሓ ናይ ግቡአይ ንምርካብ ናይ ምቅላስ መሰለይ ይተሓለወለይ ‘ዩ ዝብል ዘሎ።
 • ሕቶ ሕዝቢ ትግራይ ዝመስለኒ ብምዝራበይ፣ ሃሳብ ናይ ልበይ ብምግላፀይ ካብ ሎሚ ጽባሕ ካብ ስራሐይ ተባረርኩ፣ ካብ ሎሚ ጽባሕ ተሃገርኩ፣ ካብ ሎሚ ጽባሕ ብፍርሒ ምምልላስን ድቃስ ለይቲ ምስኣን ይአክልኒ ‘ዩ ዝብል ዘሎ።
 • ሕቶ ህዝቢ ትግራይ ፍትሒ ስኢነ ‘ዩ ዝብል ዘሎ። ሰብ ጉልበት፣ ሰብ ገንዘብ (ሀብቲ)፣ ሰብ ስልጣን ብደወይ በልዑኒ፣ አድቀቑኒ፣ ረገፁኒ ‘ዩ ዝብል ዘሎ።
 • ሕቶ ህዝቢ ትግራይ ናይ ልምዓት ሕቶ ‘ዩ።
 • ሕቶ ህዝቢ ትግራይ ሰንካል ምምሕዳር መራሕቲ “ህወሓት” ሰንሰን አቢሎኒ ባሃላይ ‘ዩ።
 • ሕቶ ህዝቢ ትግራይ ናይ ሰናይ ምምሕዳር ሕቶ ‘ዩ።

Continue reading “ንስልጣን አይሞትናን!”

Advertisements

ምልክትህ ፍቅር ነው

ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ከሰጠው በጣት የሚቆጠሩ ቀጥተኛ ትዕዛዛት መካከል ደቀ መዛሙርቱ ከሌላው ማህበረሰብ፣ የተለያዩ የእምነት ፍልስፍናዎችና ትምህርቶች አቀንቃኞች፣ የቤተ እምነት/ተቋማት ተከታዮች … የክርስቶስ ኢየሱስ (አማኞች/ክርስትያን) ለመሆናቸው ተለይተው የሚታወቁበት መታወቂያ ምልክት በተመለከተ የሰጠው ግልጽና አጭር ትዕዛዝ አንዱ ነው። ይህ ጽሑፍ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ፥ “እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ” እንዲል በሰጠው ቀጭኝ ትዕዛዝ ዙሪያ መጽሐፍ ቅዱስ መሰረት አድርጎ አጭር ትንታኔ ይሰጣል።

የጽሑፉ ዓላማ

 • ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰጠው ቀጥተኛ ትዕዛዝ መሰረት በቅድሳት መጻህፍት ግልጽ በሆነ ቋንቋ፣ አቀራረብና አገላለጽ የአማኞች ምልክት ፍቅርና ፍቅር ለመሆኑ፤ ዋሊያ ወደ ምንጭ ውሃ እንደሚናፍቅ- የእግዚአብሔር ቃል ለመማር፣ ለማወቅና ገንዘባቸው ለማድረግ ለሚጓጉ፣ ለሚናፍቁ፣ ቅን፣ ታጋሽ፣ ንጹህና በእግዚአብሔር ፊት የተሰበረ ልብ ላላቸው ወገኖች ለማስታወስና ለማስገንዘብ ተጻፈ።
 • ጽሑፉ ለልበ ጠማሞች፣ ዳህጸ ልሳን ፈላጊዎች፣ ሐሜተኞች፣ ጸብ አጫሪዎች፣ ወሬ ለቃሚዎች፣ ነገር አጣማሚዎች፣ አሳዳችጆችና ወንጀል ቸርቻሪዎች አይመለከትም። “እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል” እንዲል (የማቴዎስ ወንጌል 12፥ 36) ።

የጽሑፉ ውስኑነት

 • ጽሑፍ ማዕከል አድርጎ በሚያትተው ርዕሰ ጉዳይ ላይ በዋናነት ቅድሳት መጻህፍት ያማከለ እንደ መሆኑ መጠን ከአራተኛ ክፍለ ዘመን በፊት ከክርስትና እምነት ሆነ ከእምነቱ ተከታዮች ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት ያልነበረው 326 ዓም አከባቢ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ “መስቀል” የክርስትና ምልክት እንዲሆን ካስተላለፈው ፖለቲካዊ ውሳኔ ተያይዞ የክርስትና ምልክት ከሆነው መስቀል ጋር ተያይዞ ሊነሱ ስለሚችሉ ተዛማች ጥያቄዎች አያካትትም።
 • ይህ መልዕክት እንደ ቅዳሴ የተባለውና የተነገረውን ብቻ ሳያላምጥ ሰምቶ ከመሄድ ውጪ ጥያቄ እንዳይጠይቅ ተደርጎ ለተገነባ ግራና ቀኙን ለማያውቅ ምእመን ብቻ ሳይሆን “አገልግሎት” በሚል ፈሊጥ በአገልግሎት ካባ ተወሽቆ መድረክ ወጥቶ እንቡር ለሚል ወንጀል ቸርቻሪ ስመ መኖክሴ፣ ሰባኪና ዘማሪ ጭምር ይመለከታል።

Continue reading “ምልክትህ ፍቅር ነው”

ራያ ቢራ፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ በእውነት ትንቢት ተናገረ

የጽሑፉ ዓላማ፥

ይህ ጽሑፍ በምንም ዓይነት መልኩ የራያ ቢራ ፋብሪካ ማስታወቂያ በ/ለመደገፍ ታስቦ የተዘጋጀ ጽሑፍ አይደለም። የጽሑፉ ዓላማ “በክርስትና” እምነት ተከታዮች ህይወት ላይ የነገሰና የሰለጠነ ልቅ የሆነ፣ ኸይ ባይ ያጣ የግብዝነት ህይወት ለመቀንጠጥ/ለማራገፍ ታስቦ የተዘጋጀ ጽሑፍ ነው።

የጽሑፉ ውስኑነት፥

ጽሑፉ በኢ-ሜይል አድራሻዬ ለተላከልኝ/ለቀረበልኝ ጥያቄ ታሳቢ አድርጎ የተዘጋጀ ሐተታ ነው። ከክስተቱ ተታይዘው ሊነሱ የሚችሉ በርካታ ጥያቄዎች ማለትም “የራያ ፋብሪካ ማስታወቂያ ትክክል ነው ትክክል አይደለም? ፤ ቢራ መጠጣት ኃጢአት ነው ኃጢአት አይደለም? ፤ በቢራ ጥርሙስ አንገት ላይ መስቀል ማንጠልጠልስ መስቀሉን ያረክሰዋል ወይስ መስቀሉ ቢራውን ይቀድሰዋል? ማስታወቂያው ከክርስትና ጋር በተለይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ተቋማዊ ሰውነት የሚያገናኘው ነገር አለው – የለውም? …”  እና ሌሎች ሊነሱ ስለሚችሉ ጥያቄዎች መልስ አይሰጥም። ጽሑፉ በይዘቱ መጽሐፍ ቅዱስ መሰረት በማድረግ ተከሰተ በተባለ ጉዳይና ጩሆቱን እያቀለጠው ባለው ትውልድ መካከል ያለው አንፃራዊ ግኑኝነት ብቻ የሚያጠነጥን ፅሑፍ ነው።

ጽሑፉ ይነስም ይብዛ ምንም ዓይነት የአልኮል መጠጥ (ጠላና ጠጅ ጨምሮ) ለማይቀምስሱ፣ መጠጥ ባለፈበት የማያልፉ፣ ሃይማኖታዊ ሆነ ባህላዊ በዓላት ሲያከብሩ በውሃ ለሚያከብሩ ወንዶችና ሴቶች የክርስትና እምነት ተከታዮች/አማኞች አይመለከትም።

መሪ ቃል፥ 

(Read pdf) ራያ ቢራ፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ በእውነት ትንቢት ተናገረ

እንጀራህን የበላ ውሻ የአንተ አይደለም

የጽሑፉ ዓላማ

ኢትዮጵያ ውስጥ በአጭር ጊዜ እንደ ወረርሽኝ የተዛመደው የሙስና በሽታ ለመዋጋት የኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ያሳዩት ከፍተኛ ተነሳሽነት እንዲሁም የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት እየተወሰዱት ያለው ቁርጠኝነት የተሞላበት እርምጃ የምዕራቡ ዓለም የመገናኛ ብዙሐን ሳይቀር ቀልብ ስበዋል። የዚህ ጽሑፍ ዋና ዓላማ ሙስና፣ ሙሰኛና ሙሰኝነት በአገር ሉዓላዊነት፤ በህዝብ ሰላምና ደህንነት የሚያደርሰው አደጋ በማስመልከት መጠነኛ ግንዛቤ ማስጨበጥ ሲሆን በተጨማሪ ሙስና፣ ሙሰኛና ሙሰኝነት ከምንጩ ለማድረቅ በሚደረገው ትግል ጸሐፊው ህዝብና መንግሥት እጅና ጓንት ሆነው መስራት ይጠበቅባቸዋል ሲል ይሞግታል። በመጨረሻም የጽሑፉ አዘጋጅ እንደ አንድ ዜጋ የኢ.ህ.አ.ዲ.ግ መንግሥት ሙስና ለመዋጋት በነደፈው ፕሮግራም ውጤታማነት ግላዊ ምክሩን ይለግሳል።

የጽሑፉ ውስንነት

በጽሑፉ ማብቂያ ከሰፈረ “ምክር” በተጨማሪ የሙስና፣ ሙሰኛና ሙሰኝነት ጸባይ፤ እንዲህ ዓይነቱ አደገኛ ወንጀል አስቸኳይ እርምጃ ያልተወሰደበት እንደሆነም በዜጎች የዕለት ዕለት ህይወት ጥቁር መጋረጃ ከመጋረዱ አልፎ በአገር ላይ የሚያደርሰው አደጋና ጠንቅ ያተኮረ ነው።

ትርጓሜ

ሙስና ምንድ ነው? ሙሰኛስ ማን ነው? የ “ባህሪ” ሥነ መለኮታዊ ትርጓሜው የአካል መገለጫ ተብሎ እንደሚፈታ ሁሉ የሙስና ፖለቲካዊ ትርጓሜ በተመሳሳይ – ግልጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ኃላፊነትት … ጨምሮ ሌሎች የመልካም አስተዳደር መገለጫዎች አንፃር መሰለፍ የሚለው ሰፊ አንድምታ ሙስና ተብሎ ሊደመደም፣ ሊቀመጥና ሊተረጎም ይችላል። በሌላ አገላለጽ ሙስና – አንድን ግለሰብ/ቡዱን አጋጠሚዎች በመጠቀም የማይገባው፣ የራሱ ያልሆነ፣ ያልላበበት፣ ከሚገባው በላይ የሚሰበስብ፤ ጠቅለል ባለ መልኩ የሀገርና የህዝብ ንብረት/ሃብት ኢ-ፍትሃዊ/ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ ለግል ጥቅሙ የሚያውል፤ ድርጊቱ ሙስና ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን የድርጊቱ ፈፃሚ ሰው ደግሞ ሙሰኛ ተብሎ ይታወቃል። ሙስና እጅግ ጥልቅና ውስብስብ የሆነ ወንጀል ሲሆን የሙሰኛ ስብእና በተመሳሳይ የተወሳሰበ ነው።  ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ ቀጥሎ የተቀመጠውን የ pdf ሊንክ ይጫኑ Continue reading “እንጀራህን የበላ ውሻ የአንተ አይደለም”

ኢትዮጵያ፥ እግዚአብሔር በደህና ጊዜ የሸጣት አገር

“የሃይማኖት አገር!” የሚለው አባባል ኢትዮጵያ ውስጥ ጊዜው ያለፈበትና የተበላ ተረት ሆኖዋል። አጥር ተሳልሞ የሚመለስ፣ ዕሮብና ዓርብ ራሱን እርጥብ ከሆኑ የምግብ ዓይነቶች ከልክሎ ሲያበቃ ምላሱ የሰው አጥንት ስታደቅ ጸሐይ የምትጠልቅበት፣ ዛሬ ቅድስት አርሴማናት ነገ አቡነ ሐራ ነው እያለ ሲኖዶስ የማያውቃቸው ስሞች እየጠራና ቀናት እየቆጠረ አብያተ ክርስትያናት የሚያሳድድ፤ መቼ ይሄ ብቻ – እሁድ በመጣ ቁጥር ክራባቱ አንቆ ሲዘምርና “ሲያመልክ” እንደ ቦይንግ 767 ክንፉን ዘርግቶ የሚዘል፣ በቀን አምስት ጊዜ እየታጠበ ሶላት ለማድረስ ወደ መስጅድ የሚመላለስ ቁጥር በክትባት መልክ በቀበሌ የተሰጠ ይመስል ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ቤተ እምነቶች የሚመላለስ ሃይማኖተኛ ዜጋ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ጨምሯል።

ኢትዮጵያ ውስጥ “ሃይማኖት አልባ” በተለምዶ “ከሃዲ” የሚባለውና በባህላችንም መሰረት በየትኛውም መልኩ ተቀባይነት የሌላው የጠፋች ነች በጋራ ተሰባስበው የሚወያዩበት “ማዕከል” ቀርቶ “ሃይማኖት አልባ/ከሃዲ” ግለሰብ (ሃይማኖት አልባ ግለሰብ የሞራል ኮንፓስ የለውም እያልኩ አይደለም። የ“ሃይማኖት አልባ” ዜጎች ቁጥር ማነስ  ቆጭቶኝም አይደለም) ታድያ እንዲህ ዓይነቱ ሰው በኩራዝም ቢሆን ፈልጎ ማግኘት ቀላል አይደለም። ቀለል ባለ አማርኛ – ኢትዮጵያ ውስጥ የአንድ ሺህ ሰው እጅ ለመጨበጭ አጋጣሚው ያገኙ እንደሆነ ከጨበጡት እጅ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኙ ከራሱ በላይ በሆነ “ፈጣሪ አለ” ብሎ በመለኮታዊ ሃይል “የሚያምን” ህዝብ ነው። በአንጻሩ ምድሪቱ ከሙስና የተነሳ እየተናጠች ሳይ ደግሞ – “ኢትዮጵያ፥ እግዚአብሔር በደህና ጊዜ የሸጣት አገር” አስብሎኛል። Continue reading “ኢትዮጵያ፥ እግዚአብሔር በደህና ጊዜ የሸጣት አገር”

“ገ” እናበሉኻዶ ትጋገ: ዘፃወድክምዋ ነታጒ ፋሕ ቅድሚ ምባላ ፍትሕዋ

ዓላማ ናይዚ ፅሑፍ፥

እናተንከባለለ ዝመፀ፤ ውዒሉ ካብ ምሕዳሩ ዝተልዓለ ድማ ስር ዝሰደደ ርኡይ ጉድለታት/ድኽመታት መራሕቲ “ህወሓት” ንምጥቋም ከምኡ ድማ ኣብ ትሕቲ መሪሕነት መራሕቲ “ህወሓት” ዝርከብ ህልው ኩነታት ህዝቢ ትግራይ ንምቅላሕ ዝተዳለወ ፅሑፍ ‘ዩ።

ወሰን ናይዚ ፅሑፍ፥

እዚ ፅሑፍ ኣብ ዙሪያ መሪሕነት መራሕቲ “ህወሓትን” ህልው ኩነታት ህዝቢ ትግራይ ዘጠንጥን/ዝተሓፅረ ፅሑፍ ‘ዩ። ዝቐርቡ ናይ መፍትሒ ሓሳባት ኣብቲ ዝቐረበበ ፅሁፍ መሰረት ዝገበሩ ‘ዩም።

መንነት ናይዚ ፅሑፍ መዳለዊ፥

መዳለዊ ናይዚ ፅሑፍ ናይ ዝኾነ ይኹን ፖለቲካዊ ውድባት ኣባል፣ ደጋፊ ወይ ድማ ተቓዋሚ ኣይኮነን። መልዓሊ ሓሳቡ ‘ውን እንተኾነ ከም ሓደ ዜጋ ሓሳቡ ብነፃነት ናይ ምግላፅ ሕገ መንግስታዊ መሰሉ መሰረት ብምግባር ዘሰናደዎ ውልቃዊ ርኢቶ/ፅሑፍ ‘ዩ። ብተወሳኺ፥ መዳላዊ ናይዚ ፅሑፍ ግልፂ ብዝኾነ ቋንቋ ካብ ዘስፈሮ ሓሳብ ወፂኢ ዝኮነ ይኹን ስውር ዓላማ/ተልዕኾ የብሉን።  Continue reading ““ገ” እናበሉኻዶ ትጋገ: ዘፃወድክምዋ ነታጒ ፋሕ ቅድሚ ምባላ ፍትሕዋ”

ጥዒና ዝሰአንኩም ንስኻትኩም፤ ፈውሲ ዘድልየኩም ድማ ንስኻትኩም!

ህዝቢ እናሰብሰብካ ዘረባ ምእራይ እንታይ’ዩ ጥቕሙ? ህዝቢ እናሰብሰብካ ሃልፍለፍ ምብዛሕ ህዝቢ እንታይ ግበር ‘ዩ? ህዝቢ እንትታይ ዘይገበረ ‘ዩ? ዓዲ ዝመርህ ዘሎ ንስኻትኩም ደ’ምበር ህዝቢ አይኮነን። ንዓ ተሰብሰብ እናበልኩም ወግሐ ፀብሐ መእተዊ መውፅኢ እተስእንዎ ዘለኹም እንታይ ግበር ‘ዩ? እንታይ ንምርካብ?  

 • ሰብ ሀብቲ ንስኻትኩም፤
 • ሰበ ስልጣን ንስኻትኩም፤
 • ፅጋብ ሐኒቕኩም ዘሎ ንስኻትኩም፤
 • ብግዕዝይና ዝጠልኹም ንስኻትኩም፤
 • አጋውሉ ጠፊኢኩም ዘሎ ንስኻትኩም፤
 • ዝተበላሸኹም/እተበላሽው ዘለኹም ንስኻትኩም፤
 • ዝተለኸፍኩም ንስኻትኩም፤
 • ሕጊ ዘይገዝአኩም፤ ንሕጊ ዘይትግዝኡ ንስኻትኩም፤
 • ሐላፊነት ኮነ ተጠያቒነት ዘይስማዓኩም ንስኻትኩም፤
 • ደስ ከምዝበለኩም ብምግባር እትፍለጡ ንስኻትኩም፤
 • ዝደለኽምዎ እትገብሩ – ከምድላይኩም እትአትው እትወፁ ንስኻትኩም፤
 • ሕማም ፀኒዕኩም ዘሎ ንስኻትኩም፤
 • ፈውሲ/መድሐኒት ዘድልየኩም ንስኻትኩም፤
 • ክትእረሙን ክትስተኻኸሉን ዝግበአኩምን ዘለኩምን ንስኻትኩም መራሕቲ “ህወሐት” ኢኹም። ህዝቢ ትግራይ ካብ ተረፍ መረፍ መአድኻትኩም እናአረየ መዓልቲ ካብ ምሕልፍ ሐሊፉ አብ ርስቲ ዓዲ’ቡኡ የውጣ አስተዋፅዖ ዘይብሉ ውፁዕ ህዝቢ ‘ዩ። ካሊእ ይትረፍ ህዝቢ ትግራይ ናይ መራሕቱ ማንነት ናይ ምፍላጥ መብቱ ዝተነፈጎ ህዝቢ ‘ዩ። መበቆሎም (ትውልዶም ኮነ ዕብየቶም) ብዕሊ ብዘይፈልጦም ግለሰባት እዩ ዝኹብኮብ ዘሎ።

ናብ መልዓሊ ነጥበይ ክምለስ። ከምእቲ ብአፍኩም እትብልዎ ዘልኹም – ካብቲ ብልሽዉ አሰራራሐኹም ዝተልዓለ ህዝብን ዓድን ይበርስ ከምዘሎ እንተደአ ብሐቂ ተሰሚዒኩምን ተራኢኩምን እርስ በርስኹም (ሰብአይኩምን ሰበይትኹምን) ተሰባሲብኩም ተመያየጡ። እቲ ሕማም አባኽትኩም ‘ዩ ዘሎ። ህዝቢ ምልፋዕ ይትረፍኩም። ጥዒና ስኢንኩም ዘለኹም መራሕቲ ዓዲ ኢኹም። ዓዲ ዝህውኽ ዘሎ ናይ መራሕቲ ሕማም ደአምበር ናይ ህዝቢ ችግር አይኮነን። ህዝቢ እናመንመነ ዝቀትል ዘሎ ሕማም መራሕቲ ዝሐዘኩም ሕማም ዝተልዓለ ‘ዩ። ዝሐዘኩም ሕማም ከምዝፀንዓኩም ጥራሕ ዘይኮነስ ክትወስድዎ ዝግባእ መድሐኒት ከይተረፈ ድማ አዳዕዲዕኹም እትፈልጡ ሰባት ኢኹም። እዙይ እናፈለጥኩም ከምዘይፈለጥኩም ብምምሳል እትሰርሕዎ ዘለኹም ድርማ ግን ይትረፍኩም። ዕድኡ ካባኻትኩም ሐሊፉ ዘርእኹም ዝልክም/ዝበልዕ ሐዊ ‘ዩ።